ሰላም ቅዱሳን!
የአባባ ኃይሉ ጎዴቦን የወንጌል አገልግሎት ታሪክ የሚዘክረው «ሶመያ» በሚል ርዕስ የተዘጋጀው መጽሐፍ ተጽፎ ለንባብ በመብቃቱ እግዚአብሔርን እያመሰገንን፣
አባባ ኃይሉን እንኳን ደስ አለዎት እንላለን።
ይህ መጽሐፍ የእሳቸው የወንጌል አገልግሎት ጉዞን፣ የእምነት ተሞክሮንና የአገልግሎት ትውስታን ለትውልድ የሚያስተላልፍ ዋጋ ያለው ምስክርነት በመሆኑ ለብዙዎች በረከትና ምስክርነት እንደምሆን ተስፋ እናደርጋለን ።
Share This Article