አባባ ማሄ ጮራሞ ይባላሉ ፤ ለወንጌል የኖሩ፣ ወንጌልን የሰበኩ፣ በሕይወትም በተግባርም ክርስቶስን የገለጡ፣
"ወንጌል ሳልሰብክ ቁርስ አልባላም" ያሉ፣
መላው ኢትዮጵያን ተዘዋውሮ የወንጌል ችቦ አቀጣጥሎ ያረፋ እንዲሁም በእድሜያቸው መጨረሻ በአልጋ ላይ ሆኖ ለጥያቄ የሚመጡ ወገኖችን ለወንጌል ትሄዳላችሁ ወይ? ብሎ ይጠይቁ የነበሩ ጀግና የወንጌል አርበኛ፤ ታላቅ ባለታሪክ አባት እኚህ ነበሩ፤
Share This Article